ድህረ-ገጻችንን ይከታተሉ
ለመከተል

ዘ ሔቨን ዌይ አለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” የዮሐንስ ወንጌል 14 - 6

ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስን በ መንፈስ ቅዱስ በመግለጥ ሰዎች ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛቸው እና ጌታ እንዲቀበሉ, እንዲያገለግሉት መድረስ ነው::ወንጌል የሁሉም የቤተ-ክርስቲያንናችን አባል ሃላፊነት ነው::
ኑ አብረን እናምልክ
4:00 - 7:00
በሃገር ቤት ሰአት
10:00 - 1:00
ጠዋት
በሳምንቱ መጨረሻ ዘወትር እሁድ ጠዋት

ሔቨን ዌይ አለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን አምልኮ አዳራሽ

11:00 - 2:30
በሃገር ቤት ሰአት
5:00 - 2:30
ማታ
በሳምንቱ መጨረሻ ዘወትር እሁድ ማታ

ሔቨን ዌይ አለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን አምልኮ አዳራሽ

4:00 - 6:00
በሃገር ቤት ሰአት
10:00 - 12:00
ጠዋት
ከ12፥00-2፥00
ምሽት
ዘውትር ማክሰኞ የመጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት ግዜ

ዘ ሔቨን ዌይ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስትያን

11:00 - 2:30
በሃገር ቤት ሰአት
5:00 - 10:30
ማታ
ዘወትር ሃሙስ ማታ የአምልኮ እና የፈውስ ግዜ

ሔቨን ዌይ አለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን

Pastor Yared Tesfaye
Amazing Teaching By Pastor Yared Tesfaye From the Book of Amos 5 - 4
Pastor Yared Tesfaye
የበቀል መንፈስ
Evangelism
At Addis Ababa Ethiopia by Pastor Yared Tesfaye
ወንጌል ስርጭት ኢየሱስ መንገድ ነው ሌላው ሁሉ ገደልነው።ኢየሱስ እውነት ነው ሌላው ሁሉ ውሸት ነው።ኢየሱስ ህይወት ነው ሌላው ሁሉ ሞት ነው ።
Pastor Yared

የቤተ-ክርስቲያናችን ዜና

ወንጌል ስርጭት

ባለፉት ሦስት አመት ወደ 100,000 የሚጠጉ ሰዎችን በወንጌል መድረስ ሆናል::

ለበለጠ እይታ
የጻም እና የ ፈውስ ግዜ

Aእግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላል፤ “እኔን ፈልጉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ።”” ‭‭አሞጽ‬ ‭5:4‬

ለበለጠ እይታ

አድራሻችን

Addis Ababa Ethiopia ; Kolfe keranio Subcity;General Winget square behind Gihon detergenets